የ"ቼሎ" አስተማሪው


 ታላቁ የሙዚቃ መምህር አርፈዋል።


 የሙዚቃ ሰው ገዛኸኝ ሀይሌ


ኤልያስ መልካን ዋና ዋና የሙዚቃ ነጥቦችን ያስጠኑት፣ ባለውለታ ናቸው።


በዋነኝነት "የቼሎ" አስተማሪ ነበሩ።


ያሬድ ረጅም አመት አስተምረዋል ።