"ማይክሽን መከለሻ" የወጥ መከለሻ ምርቱን እንዳዲስ አስተዋውቋል

 



ማይክሽን መከለሻ የወጥ መከለሻ ምርቱን እንዳዲስ አስተዋውቋል


ከዚህ ቀደም በሸኖ ቅቤ የምናውቀው "ማይክሽን መከለሻ" ወደ ገበያው እንዳዲስናዐአዘምኖ ቀርቧል።


ሎንግሪቨር አግሮ ኢንደስትሪ ኩባንያ የሚያመርተው "ማይክሽን መከለሻ" የተሰኘ የምግብ ማጣፈጫ ለገበያ ማቅረቡን በሸራተን አዲስ ሆቴል ለጋዜጠኞች አስተዋውቋል 


እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2022 በኢትዮጵያ የተቋቋመው ሎንግሪቨር አግሮ ኢንደስትሪ የተሰኘው ይኸው ኩባንያ የተለያዩ የምግብ ምርቶችን ለማምረት የተቋቋመ ሲሆን የውጭ ኢንቨስትመንት ኩባንያ በዱባይ ከተማ በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ያተረፈው ኩባንያ ነው።


ኩባንያው አዲስ ያስተዋወቀውን የምግብ ማጠፈጫ ባስተዋወቀመድ ጋዜጣዊ መግለጫ መርሐግብር ላይ እንደተገለጸው በኢትዮጲያ ገበያ ከሚያስተዋውቃቸው ልዩ ልዩ ምርቶች የመጀመሪያው የሆነውን ማይከሽን መከለሻ በሚል ተሰይሟል።


 የኩባንያው ምርቶች በቀጣይነት ለደንበኞቹ የሚያቀርባቸው ልዩና ጥራት ያላቸው ምርቶች አስተዋውቋል ።


ማይከሽን መከለሻ በጥራት እና በንፅህና የተዘጋጀ ሲሆን በኢ.ኤፍ.ዲ.ኤ. እንዲሁም በአለማአቀፍ ላብራቶሪዎች ጥራቱ የተረጋገጠ ነው ተብሏል።


አማኑኤል ክንደያ